EEBC Membership Application Form

Please fill out this form and click submit.
የአባልነት ትምህርት ሥልጠናና የትውውቅ ቀን


ከተለያዩ ሀገሮችና ከዳላስም አከባቢ አብራችሁን እያመለካችሁ ያላችሁ ነገር ግን

የቤተ ክርስቲያናችንን የአባልነት ሥልጠና ያልወሰዳችሁ በዚህች አጥቢያ ቤ/ክ

ለማምለክና ለማገልገል ለምትፈልጉ እሁድ Nov. 17, 2025 ከ1-4pm

የሥልጠና፣የትውውቅና የህብረት ጊዜ ስለተዘጋጀ በ214 227 1911 ወይም በ214

227 1921 በመደወል ወይንም በዌብስይታችን

www.eebcdallas.org/registration እንድትመዘገቡ በትህትና እንጠይቃለን።


ቦታ: እዚሁ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን ምሳና የልጆች ጥበቃም ይኖረናል።
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

Description

Please fill out this form and click submit.